Voice of Hagerfiker
Listen to WMET 1160 Thursdays Noon - 1:00 PM, Sundays 3:00 PM - 5:00 PM
Language(s) native to Ethiopia is/are spoken in this program.
Download Amharic font here to read this page
ይህ የህዝብ ፍላጎትና ምርጫ የሆነው
የሃገር ፍቅር ሬዲዮ አገልግሎት ነው !
በ W M E T 1160 AM ዘወትር ሃሙስ ከ 12 AM__1 PM ሃገራዊና አካባብያዊ ዜናዎችን ከመልካም ሙዚቃዎች ጋር እያቀረበ አድማጮቹ ጥሩ የምሳ ሰአት እንዲኖራቸው ያደርጋል
እሁድ እሁድ ደግሞ ከ 2PM—5PM እንግዶችን ከተለያዩ ሃገሮችና ቦታዎች እየጋበዘ ያነጋግራል-አድማጮች ነጻ ሃሳባቸውን በነጻነት እንዲያንሸራሽሩ ያደርጋል
ሃገር ፍቅር የእውነት ኢንፎርሜሽን ምንጭ ነው
ሃገር ፍቅር ጥላቻ ለተቆራኛቸው መፈወሻ ጠበል ቤት ነው
ሃገር ፍቅር የኢትዮጵያውያንና የሃገር ወዳዶች መኩርያ ነው
ሃገር ፍቅር የበሬ ወለደዎች መጋለጫና ማፈርያ ነው
በተጠቀሱት የራዲዮናችን የስርጭት ሰአቶች በቁጥር 1 866 369 1160 ደውሉልን
ሃሎ ?
W M E T 1160 AM ሃገር ፍቅር ነው !
እንላችሁዋለን

